እንኳን አደረሰንBy admin / January 19, 2023 እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሰን። በጥምቀት ልጅነትን የሰጠን ፥ በጥምቀት ሓጥያታችንን የደመሰሰልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።