ተው ተው
ሲሉህ
ሲሉህ
ሲያፈራሩህ
አቅማቸውን
አተው
አተው
ማንነትህን
ዘንግተው
ዘንግተው
አቅራሩ
ሸለሉ
ሸለሉ
ፎከሩ
ፍጥረት
በሙሉ
በሙሉ
አንድም
ሳይቀሩ
ሳይቀሩ
ለአመድ
ባንድነት
ባንድነት
ለትርፍ
ሳይሆን ለጉድለት/ለክስረት/
ሳይሆን ለጉድለት/ለክስረት/
ተው ተው
እያለሁ
እያለሁ
እያስፈራሩህ
ውረድ
ወይ ፍረድ
ወይ ፍረድ
ብለው
ተሳለቁብህ
ተሳለቁብህ
ትወርዳለህ
ወይስ ትፈርዳለህ?
ወይስ ትፈርዳለህ?
ቅል ልመናውን
ለማያውቅ ፍርዱ
ለማያውቅ ፍርዱ
አዕምሮ
መስጠት ነው
መስጠት ነው
በትዕግሥት
ማለፍ ነው
ማለፍ ነው
የፈጣሪ/
የአባት ልምዱ
የአባት ልምዱ
እላለሁ
አትውረድ
አትፍረድ
ይቅር
በለኝ እንጂ
በለኝ እንጂ
በምህረትህ
እንድንዋጅ
እንድንዋጅ
ተው ተው
ተው አለህ
ተው አለህ
በመፍጠርህ
ሊያስቆጩህ
ሊያስቆጩህ
22/01/03
ደረሰ
ረታ
ረታ
visit us again!