ሳይማር ያስተማረን … … … ሳይማር ያስመረቀን ትዉልድ
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የሚሊንየም አዳራሽ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በተለያየ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ፣የሁለተኛ እና የዶክትሬት ትምህርታቸዉን ያጠናቀቁ በሺዎች
ከእናንተ መካከል ንፁህ የሆነ ይዉገራት (ለአሌክስ አብርሃም)
https://www.facebook.com/alex.abreham.31/posts/1607429286206948 ማህደር የእኛን ማህደር ስትከፍተው !! (አሌክስ አብርሃም) ለተፃፈዉ ምላሽ … “ የተኛዉን በሬ ቆስቁሰዉ አደረጉት አዉሬ ” ይላል የአገሬ
ሕዝብ ለምን ይቆጣል?
ሕዝብ ፡ በቋንቋ:በሃይማኖት፡በሕገ መንግሥት፡በታሪክ፡በልማድ፡በኑሮ አንድነት ኅብረት ያንድ መንግሥት አጽቅነት ማለት ነዉ፡፡ከሣቴ ብርሃን ተሰማ የአማርኛ መዝገበ ቃላት እንደሚለዉ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ የራሱ
የህይወት ታላቁ ፈተና “ጠላትህን ዉደድ” (ክፍል ሦስት)
ባለፉት ሁለት ተከታታይ ክፍሎች “ ጠላትን ” ስለመዉደድ ጥቂት ነገር ብለናል በዛሬዉ ፅሁፋችን ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የመጨረሻዉን ክፍል እንመለከታለን፤
የህይወት ታላቁ ፈተና “ጠላትህን ዉደድ” (ክፍል ሁለት)
ባለፈዉ በመግቢያችን ላይ ጠላትን ስለመዉደድ አንስተን በቀጣዩ ክፍል በሰፊዉ ቀሪዎቹን እንደምንዳስስ ተቀጣጥረን ነበር በቀጠሮአችን መሰረት እነሆ በክፍል ሁለት ተገናኘን፤ ü
የህይወት ታላቁ ፈተና “ጠላትህን ዉደድ”
ክርስቲያን ሆንን አልሆንን፣ወደድንም ጠላንም፣በየትኛዉም የእምነት አስተምህሮ ዉስጥ ብንሆንም በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርተ ወንጌል ዉስጥ ለማንኛዉም የሰዉ ልጅ ጥሩ የመሆን
“እንድትዋረድስ የምትታሰርበት ምን እንደሆነ እባክህ ንገረኝ”
ይህንን ሀይለ ቃል ለሶምሶን የተናገረችዉ ደሊላ የምትባል በሶሬቅ ሸለቆ የምትገኝ ሴት ናት፡፡ ደሊላ ይህንን ቃል የተናገረችበት ምክንያት ፍልስጥኤማዉያንን በጣም ስላስቸገራቸዉ
ፍቅር!
ፍቅር ስለፍቅር እናዉራ ካልን እጅግ ተቀድመናል፣ ብዙዎች ባማረ ስንኝ በተዋበ ዜማ አወድሰዉታል አብጠልጥለዉታልም፤ የልብ ብሔራዊ ዜማ እስኪሆን እያነባንና እየደማን የልብን
ዋጋ ሲተመን!
ሰዉየዉ ቤታቸዉን ለመሸጥ ቆርጠዉ ተነስተዋል፤ የመንደሩ ሰዉና ደላላ ከጠዋት የእርሳቸዉን ቤት መሸጥ መነጋገሪያ ከማድረጉ ባሻገር የማሻ ልመንህ ዋጋዉን ጣሪያ ማስነካት