“እንሞታለን ገና” ጋዜጠኞች

            UNESCO ባወጣዉ ዘገባ አማካይነት በሳምንት አንድ ጋዜጠኛ እንደሚሞት ይፋ አድርጓል፡፡ የዚህ አንድ ጋዜጠኛ ህይወት የሚቀጠፈዉ ወይም ለመስዋዕትነት የሚቀርበዉ ለአድባር ወይም

‹‹እንደተናገረ ተነስቷል››

የዮሐንስ ወንጌል 20 1 ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።

አንድ ሠው እንሁን

አንድ ሠው እንሁን ለቤተክርስቲያን ዋልታ ጥላ ከለለዋ፣ ለክፉ ቀን ደራሽ ጋሻ መከታዋ፡፡ እንድንሆን አንድ ቀን ብዙም ሳንዘገይ፣ ቆመን እንገኝ የወደቀውን

ቃለ መጠይቅ

የሰዉ ልጅ መሰረታዊ የተባሉትን አስፈላጊ ነገሮችም ሆነ የቅንጦት ነገሮች ለማሟላት ገንዘብ አስፈላጊ እንደመሆኑ መጠን ሥራን መስራት ግድ ይላል፤ ሥራ ስንል

ተስፋዬ ማን ነው?

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተስፋዬ ማን /ምንድን/ ነው? ከወደየትስ ነው?        እንደምን አደርክ እንደምን ዋልክ እንዳልልህ ባህሪህን መመራመር አይቻለኝም ስለጤንነቴም እንዳልነግርህ

የአጋጣሚ ነገር ….

ዛሬ ሰኞ መጋቢት 9/2005 ዓ.ም. ነዉ፤ ሰኔና ሰኞን አለመሆን እንዳለ ሆኖ ለሰራተኛና ለተማሪ ደሞ የባሰዉን ነዉ፡፡ የትራንስፖርት ችግር ደግሞ ሰኞ

Scroll to Top