ከሳጥናኤል ማስታወቂያ ሚኒስተር የወጣ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ ቦታዎች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. ለክፋት
ማበልፀጊያ
ማዕከል፡– በዕውቀቱ ወይም በጉልበቱ በማጭበርበር ወይም በመጭበርበር ዲግሪ የተመረቀ ዕውቀትን የዛቀ በተንኮል ጥበብ የመጠቀ ከአጉል ሱሶች ማለትም፡– ከፍቅር፣ ከደግነት ከእውነትና ከጋራ ዕድገት የራቀ ከሚኖርበት ክልል በማንኛውም የማኅበራዊ ግንባታ ሂደት ውስጥ ያልተሳተፈ መሆኑን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡–
ማበልፀጊያ
ማዕከል፡– በዕውቀቱ ወይም በጉልበቱ በማጭበርበር ወይም በመጭበርበር ዲግሪ የተመረቀ ዕውቀትን የዛቀ በተንኮል ጥበብ የመጠቀ ከአጉል ሱሶች ማለትም፡– ከፍቅር፣ ከደግነት ከእውነትና ከጋራ ዕድገት የራቀ ከሚኖርበት ክልል በማንኛውም የማኅበራዊ ግንባታ ሂደት ውስጥ ያልተሳተፈ መሆኑን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡–
·
ዕድሜ፡– በዚህች ዓለም ላይ ቢያንስ ለግማሽ ቀን የኖረ
ዕድሜ፡– በዚህች ዓለም ላይ ቢያንስ ለግማሽ ቀን የኖረ
·
የሥራው ዓይነት፡– ነገር ጉንጎና
የሥራው ዓይነት፡– ነገር ጉንጎና
·
ደሞዝ፡– እንደሌብነት
ደሞዝ፡– እንደሌብነት
·
የሥራው ቦታ፡– ሥራ ከማይሠራባቸው ከተሞች ባንዱ
የሥራው ቦታ፡– ሥራ ከማይሠራባቸው ከተሞች ባንዱ
2. ለዕብዶች
ተራድኦ
ድርጅት፡– አንድ ካልታወቀ ዩኒቨርስቲ በማስትሬት ድግሪ ተመርቆ በ‹‹ኑሮኝነት›› ሙያ ፒ.ኤች.ዲ ያለው ከሰው ልጅ ጋር በመኖር ቢያንስ የአምስት ደቂቃ ልምድ ያለው፡–
ተራድኦ
ድርጅት፡– አንድ ካልታወቀ ዩኒቨርስቲ በማስትሬት ድግሪ ተመርቆ በ‹‹ኑሮኝነት›› ሙያ ፒ.ኤች.ዲ ያለው ከሰው ልጅ ጋር በመኖር ቢያንስ የአምስት ደቂቃ ልምድ ያለው፡–
·
ዕድሜው፡– ያልታወቀ
ዕድሜው፡– ያልታወቀ
·
የሥራ ዓይነት፡– ገላጋይነት
የሥራ ዓይነት፡– ገላጋይነት
·
ደሞዝ፡– የአንድ ሺህ ብር ጫት
ደሞዝ፡– የአንድ ሺህ ብር ጫት
·
የሥራው ቦታ፡– መንጨቆረር
የሥራው ቦታ፡– መንጨቆረር
3. የሽርደዳና
የአቃቂር
ማምረቻ
ፋብሪካ፡– አንድ እንደ ዘንድሮ ሰው ‹‹ምላሱ መንታ አንዱ ለፍቅር አንዱ ላሜታ›› የሆነ ‹‹ሄደ ተናገሩ መጣ ዝም በሉ››ን ጠንቅቆ የሚያውቅ የነገርን ፊደል የለየ ሆኖ ቢያንስ የአምስት ዓመት የቅናት ልምድ ያለው የመላዕክት ሆነ የዲያብሎስን ቋንቋ አሳምሮ መናገር የሚችል፡–
የአቃቂር
ማምረቻ
ፋብሪካ፡– አንድ እንደ ዘንድሮ ሰው ‹‹ምላሱ መንታ አንዱ ለፍቅር አንዱ ላሜታ›› የሆነ ‹‹ሄደ ተናገሩ መጣ ዝም በሉ››ን ጠንቅቆ የሚያውቅ የነገርን ፊደል የለየ ሆኖ ቢያንስ የአምስት ዓመት የቅናት ልምድ ያለው የመላዕክት ሆነ የዲያብሎስን ቋንቋ አሳምሮ መናገር የሚችል፡–
·
ዕድሜ፡– እንደምላሱ
ዕድሜ፡– እንደምላሱ
·
የሥራ ዓይነት፡– ጥሬ የሠው ሥጋ ዘልዛይነት
የሥራ ዓይነት፡– ጥሬ የሠው ሥጋ ዘልዛይነት
·
ደሞዝ፡– በንትርክ
ደሞዝ፡– በንትርክ
·
የሥራ ቦታ፡– አዲሱ የነገር ቄራ
የሥራ ቦታ፡– አዲሱ የነገር ቄራ