እንኳን ደስ አለንBy admin / July 28, 2022 በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያጣነዉን ደስታ ዳግም እንድንጋራ ላደረጋችሁን ድንቅ አትሌቶቻችን እና የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እናመሰግናችኋለን፡፡ መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እንኳን ደስ አለን፡፡