ቅዱሣት መካናት በፎቶግራፍ

  ቁልቢ ገብርኤል                                                                         ሀረር መድኃኒዓለም አዲስዓለም ማርያም  

መልካም በዓል

በመላዉ ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ  በሰላም አደረሳችሁ፡፡በጦማሩ ላይ ስለ ጦማሪው ያላችሁን አስተያየት በ e-mail:[email protected] መላክ ወይም በፖስታ ቁጥር

“የምናብ ለውጥ”

ይሕ ፅሑፍ ጳጉሜ 3/2004 ዓ.ም. የተጻፈ በመሆኑ የተፈጠሩ ስሕተቶች ግምት ዉስጥ ይግባልኝ! “የምናብ ለውጥ” ክቡር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት

አንጥፋ

          ሁላችንም ወደዛዉ ነን!         በጉብዝናችን ሰአት ከቤቱ አንጥፋ፡፡ God bless Ethiopia!

“ወይንና ቀበሮ”

በአንድ ወቅት ነው አሉ ቀበሮ እስከማንዘሮቿበወይን ፍሬ ትተዳደራለች ልጆቿን ታሳድጋለች(የልጆቿን ነፍስ ትታደጋለች) እናም ከዕለታት አንድ ቀን የወይኑ ጌታ ለወይኑ ቅፅር/

‹‹ጌታ አግኝቶሃል?››

–> –> ሁለት ሰዎች በካፍቴሪያ ተቀምጠዋል በዚህ መሆን የዕለት ተዕለት ሥራቸው ነው ጨዋታቸውን ድምፃቸውን ከፍ እያደረጉም መጫወትም ልዩ ምልክታቸው ነው፤

“አንተም እንደዚሁ አድርግ”

በአዲስ አበባ ከተማ ሲኖሩ ከመጠለያ ችግር አስከትሎ የትራንስፖት ችግር ደረጃውን በመቀጠል ይይዛል፡፡ የመኖሪያ ችግር ዛሬዛሬ መንግሥት እየሰራ ካለው የጋራ መኖሪያ

ፍቅር በFace book ክፍል አንድ

ፍቅር በFace book      ወላፈኑ ይጋረፋል የጸሐዩ ብርሃን ለዓይን ያጥበረብራል፡፡ ጥናንሾቹ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫዎች ባጃጆች ላይ ታች ይላሉ፡፡ ከትናንሽ ዓይኖቼ

Scroll to Top