‹‹ሰባት ቢሊዮን››

ዛሬ ዛሬ ነገሮችን በሚሊዮን አይደለም በቢሊየን መቁጠር ይህንን ያህል ገረሜታን የሚፈጥር አይደለም፤ ሁሉም ነገሮች እጅግ በፍጥነት እያሻቀቡ ከመሆናቸው የተነሳ ቁጥራቸው

‹‹ቆሼ››

በመዲናችን በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ የጅማ በር /መውጫ/ ለአራት አሥርት ዓመታት በደረቅ ቆሻሻ መጣያነት /ማጠራቀሚያነት/ ስንገለገልባት/ ስናቆሽሸው/ የነበረ በአሁኑ ሰዓት ከረጅም

“የምሥራቁ ፀሐይ”

ተዋህዶን በምሥራቅ እንድታበራ ያደረጋት መድኀነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ልብ ይለዋል፡፡  ‘’በእኔ ያመነ…….’’ ያለው የፅድቅ ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ዓለም

“የኛ ሰው”

ሐምሌ 11 ቀን 2003 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡27 መነሻ ቦታ ሚኒሊክ አደባባይ ሚኒሊክን ለማያውቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይህንን ላላወቀ መነሻዬን ልንገራችሁ

ፊርማዬ

የኔነቴ ምልክት የጣቴ አሻራ መጠሪያ ነቁጤነሽ ብዙ የሚያኮራ የቃሌ ማሰሪያ ማረጋገጫ ፊርማዬ፤……. ሽቅብ ቁልቁል አግድም ስርዥ ደልዥ የማስቀምጥሽ የጣቶቼ ቅምር

‘’Disqualify’’

Disqualify  የሚለው ቃል የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን ‘’verb’’ ወይም ግስ ብለን የምንጠራው ሲሆን መዝገበ ቃላት ‘’to put out of a competition’’ 

ውረድ?

ተውተውሲሉህ ሲያፈራሩህ አቅማቸውንአተው ማንነትህንዘንግተው አቅራሩሸለሉ ፎከሩ ፍጥረትበሙሉ አንድምሳይቀሩ ለአመድባንድነት ለትርፍሳይሆንለጉድለት/ለክስረት/ ተውተውእያለሁ እያስፈራሩህ ውረድወይፍረድ ብለውተሳለቁብህ ትወርዳለህወይስትፈርዳለህ? ቅልልመናውንለማያውቅፍርዱ አዕምሮመስጠትነው በትዕግሥትማለፍነው የፈጣሪ/የአባትልምዱ እላለሁ

“አንቀጽ 39 እና ደቡብ ሱዳን”

 “አንቀጽ 39 እና ደቡብ ሱዳን” ደቡብ ሱዳን የአፍሪካን እና የዓለምን ቁጥር በአንድ እንደጨመረች የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ እንዲሁ በቅርቡ ደግሞ

Scroll to Top