“ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ”

  “ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ” ገላትያ 6÷14 ይህን መልእክት የጻፈልን ከሐዋርያት ጋር ለሐዋርያነት ያልተመረጠው ይልቁን ሐዋርያትን በማሳደድ የሚተባበረው ከሐዋርያት መካከል […]

ቃና ዘገሊላ

 ቃና ዘገሊላ በቀጥታ ትርጉም የገሊላዋ ቃና ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አስተምህሮ በጥምቀት በዓል ማግስት(ጥር 12) ቀን የቃና

መልካም የትንሣኤ በዓል

  በገጠር በከተማ በአገር ዉስጥ ከአገር ዉጪ ላላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ፡፡

እንኳን አደረሰን

 እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሰን። በጥምቀት ልጅነትን የሰጠን ፥ በጥምቀት ሓጥያታችንን የደመሰሰልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

ስኬት ምንድን ነው?

 ስኬት ምንድን ነው? አንዳንዶች በንድፈ ሐሳብ ደረጃ ብዙ ብለዋል፣ ሌሎች ደግሞ በተግባር ይህንን ይመስላል ብለው አመላክተዋል። በሁለቱም መንገድ የተገለጡትን የስኬት

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት

 አንዳንዴ ስለ ኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያዊነት ፣ ስለ ክርስትና ፣ ስለ እስልምና እና ሌሎችም ማሰብ ይከብዳል። ፖለቲካውንማ ተውት የእረኞች ጨዋታ አድርገውታል፤

እንኳን ደስ አለን

 በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያጣነዉን ደስታ ዳግም እንድንጋራ ላደረጋችሁን ድንቅ አትሌቶቻችን እና የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እናመሰግናችኋለን፡፡   መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እንኳን

Scroll to Top