አንጥፋ

          ሁላችንም ወደዛዉ ነን!         በጉብዝናችን ሰአት ከቤቱ አንጥፋ፡፡ God bless Ethiopia!

“ወይንና ቀበሮ”

በአንድ ወቅት ነው አሉ ቀበሮ እስከማንዘሮቿበወይን ፍሬ ትተዳደራለች ልጆቿን ታሳድጋለች(የልጆቿን ነፍስ ትታደጋለች) እናም ከዕለታት አንድ ቀን የወይኑ ጌታ ለወይኑ ቅፅር/

‹‹ጌታ አግኝቶሃል?››

–> –> ሁለት ሰዎች በካፍቴሪያ ተቀምጠዋል በዚህ መሆን የዕለት ተዕለት ሥራቸው ነው ጨዋታቸውን ድምፃቸውን ከፍ እያደረጉም መጫወትም ልዩ ምልክታቸው ነው፤

“አንተም እንደዚሁ አድርግ”

በአዲስ አበባ ከተማ ሲኖሩ ከመጠለያ ችግር አስከትሎ የትራንስፖት ችግር ደረጃውን በመቀጠል ይይዛል፡፡ የመኖሪያ ችግር ዛሬዛሬ መንግሥት እየሰራ ካለው የጋራ መኖሪያ

ፍቅር በFace book ክፍል አንድ

ፍቅር በFace book      ወላፈኑ ይጋረፋል የጸሐዩ ብርሃን ለዓይን ያጥበረብራል፡፡ ጥናንሾቹ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫዎች ባጃጆች ላይ ታች ይላሉ፡፡ ከትናንሽ ዓይኖቼ

ትላንትንፈለኩት

አንዳንዴምናለ? ትላንት ተመልሶ እንግዳ በሆነኝ፣ ህመምቁርጥማቴን መጥቶ በጠየቀኝ፣                                                         ሆድብሶቴን አይቶ እንባዬን ባበሰኝ፣ ያጣሁትንተስፋ መልሶ በሰጠኝ፡፡ እነግረው ነበረ ፀፀቴን ቁጭቴን፣

ድርቅ

ምንድን ነው ዝምታው ጠይቁት ይናገር፣ ዝም ያለው ለምን ነው ከፍቶት ነወይ ምድር፤

ውረድ

ተው ተው ሲሉህ  ሲያፈራሩህ አቅማቸውን አተው ማንነትህን ዘንግተው አቅራሩ ሸለሉ ፎከሩ ፍጥረት በሙሉ አንድም ሳይቀሩ ለአመድ ባንድነት ለትርፍ ሳይሆን ለጉድለት/ለክስረት/

Scroll to Top