“+”
I wish you HAPPY EASTER! for all of you. visit us again!
Deresse Reta’s Views የደረሰ ረታ እይታዎች: ‘’Disqualify’’: Disqualify የሚለው ቃል የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን ‘’verb’’ ወይም ግስ ብለን የምንጠራው ሲሆን
ዛሬ ዛሬ ነገሮችን በሚሊዮን አይደለም በቢሊየን መቁጠር ይህንን ያህል ገረሜታን የሚፈጥር አይደለም፤ ሁሉም ነገሮች እጅግ በፍጥነት እያሻቀቡ ከመሆናቸው የተነሳ ቁጥራቸው
በመዲናችን በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ የጅማ በር /መውጫ/ ለአራት አሥርት ዓመታት በደረቅ ቆሻሻ መጣያነት /ማጠራቀሚያነት/ ስንገለገልባት/ ስናቆሽሸው/ የነበረ በአሁኑ ሰዓት ከረጅም
ተዋህዶን በምሥራቅ እንድታበራ ያደረጋት መድኀነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ልብ ይለዋል፡፡ ‘’በእኔ ያመነ…….’’ ያለው የፅድቅ ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ዓለም
ሐምሌ 11 ቀን 2003 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡27 መነሻ ቦታ ሚኒሊክ አደባባይ ሚኒሊክን ለማያውቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይህንን ላላወቀ መነሻዬን ልንገራችሁ
የኔነቴ ምልክት የጣቴ አሻራ መጠሪያ ነቁጤነሽ ብዙ የሚያኮራ የቃሌ ማሰሪያ ማረጋገጫ ፊርማዬ፤……. ሽቅብ ቁልቁል አግድም ስርዥ ደልዥ የማስቀምጥሽ የጣቶቼ ቅምር
Disqualify የሚለው ቃል የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን ‘’verb’’ ወይም ግስ ብለን የምንጠራው ሲሆን መዝገበ ቃላት ‘’to put out of a competition’’
ተውተውሲሉህ ሲያፈራሩህ አቅማቸውንአተው ማንነትህንዘንግተው አቅራሩሸለሉ ፎከሩ ፍጥረትበሙሉ አንድምሳይቀሩ ለአመድባንድነት ለትርፍሳይሆንለጉድለት/ለክስረት/ ተውተውእያለሁ እያስፈራሩህ ውረድወይፍረድ ብለውተሳለቁብህ ትወርዳለህወይስትፈርዳለህ? ቅልልመናውንለማያውቅፍርዱ አዕምሮመስጠትነው በትዕግሥትማለፍነው የፈጣሪ/የአባትልምዱ እላለሁ