ክፍል ሁለት …. … የፀየሙ ገጾች (አዲስ አበባ)
ብዙ መልኮችና ብዙ ስሞች ያሉዋት አዲስ አበባ አንዱ መጠሪያዋ አራዳ ነበር፤ አራዳና አዲስ አበባ ተነጣጥለዉ የሚታዩ አልነበሩም፡፡ በአንድ ወቅት […]
ብዙ መልኮችና ብዙ ስሞች ያሉዋት አዲስ አበባ አንዱ መጠሪያዋ አራዳ ነበር፤ አራዳና አዲስ አበባ ተነጣጥለዉ የሚታዩ አልነበሩም፡፡ በአንድ ወቅት […]
‹‹ ይህች ቦታ ለኛም ለነፋሱም ትመቸናለች፡፡ እንጦጦ ብርድ ነዉ፡፡ እዚህ ከተማ እናብጅ፡፡ ቦታዋንም አዲስ አበባ ብያታለሁ፡፡›› እቴጌ ጣይቱ ‹‹ እቴ
የክፍል ሶስት መጠናቀቅ ብዙም ቀጣዩን ክፍል እንድንጓጓለት ባያደርገንም አንድ ነገር ይዞ እንደሚመጣ ግን ተስፋ እናደርጋለን፤ ከፊሎች ደግሞ በጉጉት ጠብቀዉታል ይህ
እንዲያ እየጠላሽኝ እንዲህ እየወደድኩሽ እንዲህ እየባተትኩ አንቺን ካልመሰለሽ እንዲያ እያልኩ … ደፋ ቀና አንቺን ከመሰለሽ በህይወቴ የምዝናና፣ . . .
ባለፉት ጊዜያት በሁለት ተከታታይ ክፍል ስለ አንዲት እህታችን የህይወት ታሪክ የሚዳስስ ‹‹ …. …. አጋጣሚ ›› በተሰኘ ተከታታይ ጽሑፋዊ ትረካ
ማንኛችንም ወንድማችን ተርቦ ዳቦ ሲለምነን ረሃቡን ያስታግስበት ዘንድ በዳቦ ፋንታ ድንጋይ የሚሰጠዉ ማንም የለም፡፡ በዚህ ምድር ላይ ተፈጥሮ በድሎትም ሆነ
ሆሳዕና በዓብይ ፆም ሰባተኛዉ ሳምንት ሲሆን ሆሳዕና ማለት የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት እንዳስቀመጠዉ ‹‹አሁን አድን›› ማለት ነዉ፡፡ስለሆሳዕና ከወንጌላዉያን ከሉቃስ በቀር
አሁን አሁን ትናንት ተገናኝተን ዛሬ ስንገናኝም ጭምር ሳይቀር ጠፋህ/ሽ መባባል ባህላችን እየሆነ እንደመምጣቱ ያህል ተገናኝተንም ስንለያይ ስልክ እንዳለዉ እንኳን እርግጠኞች
ባለፈዉ በ ” ክፍል አንድ ” የአንዲትን ወጣት የህይወት አጋጣሚ በራሷ አንደበት ስትተርክልን እንደነበረ ክፍል አንድን የተከታተለ የሚያስታዉሰዉ ነገር ነዉ፤ዛሬም