ዋጋ የሚያሰከፍሉ ጥፋቶች!
ትዉልዱ የሚከፍለዉ ነገር ግን ሊከፍለዉ የማይገባዉ ዋጋ! ይህ ትዉልድ ስለ ሃገሩና ስለ ሃይማኖቱ የከፈለዉን ዋጋ ምንም የሚወዳደረዉ የለም፤ ይልቁንም የኢትዮጵያ […]
ትዉልዱ የሚከፍለዉ ነገር ግን ሊከፍለዉ የማይገባዉ ዋጋ! ይህ ትዉልድ ስለ ሃገሩና ስለ ሃይማኖቱ የከፈለዉን ዋጋ ምንም የሚወዳደረዉ የለም፤ ይልቁንም የኢትዮጵያ […]
“የህዳር ሚካኤል ካለፈ አንድ ወር ሆኖታል ታህሳስ ከገባ ደግሞ 11ኛ ቀኑ ነዉ እንደከዚህ በፊቱ በፌስ ቡክ እናወራለን፣ ምሥጢሬን ሁሉ ነዉ
ጊዜ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ይታሰባል ይከወናል ትናንት ዛሬን እየሆነ ይቆጠራል፤ ትናንትናና ዛሬ ተደማምሮ ሳምንት ሳምንታትና ቀናት ተደማምረው ወራትና ዓመታትን /ሦስት
አይነጋ የለ ነጋ ጊዜው 11፡30 ሰዓት ነው የሞላኋት የግድግዳ ሰዓቴ ድምፅ አሰማች እኔም ከእንቅልፌ ነቃሁ ሲረፍድብኝ እንዳላደርኩ ሳይረፍድብኝ ወደ ቅዳሴ
ያለው ዕለት ለንጋቱ ቦታውን ለመልቀቅ መሰናዶውን ያጠናቀቀ ይመስላል በቤቴ መስኮት ቀዳዳ የሚገባው የንጋት ብርሃን “ነግቷል ተነስ” የሚል ሰው ያህል ከፊት
አንዲት አገር በማደግ ላይ ካለች ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ህብረተሰቡም ደግሞ የሚቻለዉን ያህል ሊረዳና ችግሮችን ሊቋቋም ግድ ይላል እንደ ኢትዮጵያ ያሉ
ሰወቹ እጅግ የተከበሩ እንዲያዉም ለምድር ለሰማይ የከበዱ ፣ የታፈሩ፣ ባእለጠጋ፣ሳርቅጠሉ አንቱ እያለ የሚያከብራቸዉ፣እነርሱን በመንገድ እንዃን ሰዉ ቀድሞ የማይሻገራቸዉ፣በእግሩ የሚሄድ ቆሞ፣
በዓላትና አከባበራቸዉ ወደ አዲስ ዓለም ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ለማቅናት 12፡00 ሰዐት ከመኖሪያ ሰፈሬ የመገናኛ ታክሲ በመያዝ
ባለፈዉ በሁለት ተከታታይ ክፍል ስለ ቅዱስ መስቀል ተመልክተን በክፍል ሦስት እንደምንገናኝ ተቀጣጠረን ተለያይተን ነበር እግዚአብሔር ፈቅዶ አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን በቃልና