ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት
አንዳንዴ ስለ ኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያዊነት ፣ ስለ ክርስትና ፣ ስለ እስልምና እና ሌሎችም ማሰብ ይከብዳል። ፖለቲካውንማ ተውት የእረኞች ጨዋታ አድርገውታል፤ […]
አንዳንዴ ስለ ኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያዊነት ፣ ስለ ክርስትና ፣ ስለ እስልምና እና ሌሎችም ማሰብ ይከብዳል። ፖለቲካውንማ ተውት የእረኞች ጨዋታ አድርገውታል፤ […]
ጀግናችን አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ ጀግንነትን ከመቀዳጀቱ በፊት 35ኪሎ ሜትር እንደሮጠ ሆዱን አመመው፤ ይኽም ሕመም ሩጫውን እንዲያቋርጥ ሊያደርገው ከጫፍ
በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያጣነዉን ደስታ ዳግም እንድንጋራ ላደረጋችሁን ድንቅ አትሌቶቻችን እና የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እናመሰግናችኋለን፡፡ መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እንኳን
“ሞት በጥር ነሐሴ መቃብር” በደረሰ ረታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አባቷ ኢያቄም እናቷ ሐና በመባል የሚጠሩ ሲሆን የተጸነሰችሁ እንዲሁ በሐጢያት
” የጌታ ቃል ትዝ አለው ” የሉቃስ ወንጌል 22፥61 በደረሰ ረታ ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስን ክርስቶስን ” ሌሎች ቢክዱህ
ሥራን አውቆ መስራት አንድ ሰው በቅርስ ጥበቃ ተቋም በጥበቃ አገልግሎት ተቀጥሮ እየሰራ ሳለ አንድ ቀን በቅርስ ማዕከሉ ውስጥ ሲንቀሳቀስ ብዙ
የትንሣኤ ማግስት ቀናት በደረሰ ረታ ሰኞ ፦ ማዕዶት መሻገር ማለፍ በሲኦል ወደ ገነት በጨለማ ወደ ብርሃን የመሻገራችን ነፍሳት ከሲኦል የመውጣታቸው
ሰሙነ ሕማማት ሰኞ ( መርገመ በለስ) ማቴዎስ 21 : 10 – 19 ከእለተ ሆሳእና ማግስት ኢየሱስ ክርስቶስ ተራበ ይለናል። ፍጹም
“አቤቱ የሆነብንን አስብ” ሰቆቃው ኤርሚያስ 5 : 1 ኢትዮጵያ እንደ አገር ሕዝቦቿም እንደ ሕዝብ በአራቱም አቅጣጫ ያልሆነባት ነገር የለም። ሕዝቦቿ